ታላቁ ቁርዐን በዐማርኛ

የታላቁ ቁርዐን ትርጉም በድምጽና በንባብ በዐማርኛ ቋንቋ

የማስተዋወቂያ ቪዲዮ

ዐላማችን በዐማርኛ ቋንቋ የቁርዐንን ኮፒ ለሰዎች ማበርከትና፤ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ትርጉሙን እንዲያውቁ ማድረግ ነው
ዐፕሊኪሽኑን በቀላሉ መጫንና ከዐማርኛው ትርጉም ጋር ቁርዐን ማንበብ ይችላሉ
ይህ ፕሮጀክት በነጻ የቀረበ ሲሆን ምንም ዐይነት ማስታወቂያ የለበትም

በአንድሮይድና ዐይዖኢስ ሲስተሞች የቁርዐን

የሙስሃፉን ( ቁርዐኑን ) ንባብና ትርጉም ከድምጽ ትርጉሙን ጋር ማቅረብ

የአፕሊኪሽኑ ልዩነት

 • FEATURING

  ቀላል አጠቃቀም

  ቀላል አጠቃቀም

 • FEATURING

  የሚፈጉትን ቶሎ ማግኘት

  የቁርዐኑን አንቀጽ ስም ፤ ክፍልና ቃላትን ከነትርጉሙ

 • FEATURING

  የቁርዐን ንባብ

  ባማረና ትክክል በሆነ መልክ የቀረበውን ሙስሃፍ (ቁርዐን) ያንብቡ

 • FEATURING

  የታላቁ ቁርዐን ትርጉሞች

  የቁርዐኑን ትርጉም ወደ አማርኛ ቋንቋ በመተርጉም ቁርዐንን ተረዳ

 • FEATURING

  ብዙ ዐይነት ቋንቋዎች

  አፕሊኪሽኑን በቋንቋህና በሊሎችም የምትፈልጋቸው ቋንቋዎች ስለመጠቀም

 • FEATURING

  የቁርዐን ንባቦች

  በታዋቂ የቁርዐን ዐንባቢያን ድምጽ ቁርዐንን ማዳመጥ የዐንባቢያኑ ስም ዝርዝር

 • FEATURING

  የቁርዐን ትርጉም በድምጽ

  የቁርዐኑን ትርጉም በዐማርኛ ቋንቋ በድምጽ ማዳመጥ

 • FEATURING

  የላቀ ድምጽ መቆጣጠሪያ

  ይህ መቆጣጠሪያ ዕንደ ድምጽን መደጋገምና የማዳመጫ ጊዚ መወሰንን ያከናውናል

 • FEATURING

  ክፍሎች

  ያቆሙበት ቦታ ዳግም በቀላሉ ለመመለስ ፤የምልሰት ምልክቶችን መጠቀም

 • FEATURING

  የተመረጡ

  በቀላሉ ወደነበሩበት ለመመለስ የሚፈልጉትን አንቀጽ ቁጥሮች መጨመር

 • FEATURING

  ትዕዛዝ ካለዎት

  በቁርዐን ንባብ አለያም የቁርዐኑን ትርጉም ላይ ሳሉ ትዕዛዝ ስለ ማቅረብ

 • FEATURING

  ማጋራት

  በማህበራዊ ድረ ገጾችና በተለያዩ አፕሊኪሽኖች የቁርዐን አንቀጾችን ወይም ትርጉሞችን ለሊሎች ማጋራት

 • FEATURING

  ልዩ አቀራረብ

  ለዐይን በሚስማማ መልክና ቀለም የቀረበ፤ ዕንዲሁም የአማርኛን ቋንቋ ተናጋሪዎች ባህል በተከተለ መልክ ተዘጋጀ

ይገናኝን

[email protected]