የታላቁ ቁርዐን ትርጉም በድምጽና በንባብ በዐማርኛ ቋንቋ
ዐላማችን በዐማርኛ ቋንቋ የቁርዐንን ኮፒ ለሰዎች ማበርከትና፤ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ትርጉሙን እንዲያውቁ ማድረግ ነው ዐፕሊኪሽኑን በቀላሉ መጫንና ከዐማርኛው ትርጉም ጋር ቁርዐን ማንበብ ይችላሉ ይህ ፕሮጀክት በነጻ የቀረበ ሲሆን ምንም ዐይነት ማስታወቂያ የለበትም
የሙስሃፉን ( ቁርዐኑን ) ንባብና ትርጉም ከድምጽ ትርጉሙን ጋር ማቅረብ
ቀላል አጠቃቀም
የቁርዐኑን አንቀጽ ስም ፤ ክፍልና ቃላትን ከነትርጉሙ
ባማረና ትክክል በሆነ መልክ የቀረበውን ሙስሃፍ (ቁርዐን) ያንብቡ
የቁርዐኑን ትርጉም ወደ አማርኛ ቋንቋ በመተርጉም ቁርዐንን ተረዳ
አፕሊኪሽኑን በቋንቋህና በሊሎችም የምትፈልጋቸው ቋንቋዎች ስለመጠቀም
በታዋቂ የቁርዐን ዐንባቢያን ድምጽ ቁርዐንን ማዳመጥ የዐንባቢያኑ ስም ዝርዝር
የቁርዐኑን ትርጉም በዐማርኛ ቋንቋ በድምጽ ማዳመጥ
ይህ መቆጣጠሪያ ዕንደ ድምጽን መደጋገምና የማዳመጫ ጊዚ መወሰንን ያከናውናል
ያቆሙበት ቦታ ዳግም በቀላሉ ለመመለስ ፤የምልሰት ምልክቶችን መጠቀም
በቀላሉ ወደነበሩበት ለመመለስ የሚፈልጉትን አንቀጽ ቁጥሮች መጨመር
በቁርዐን ንባብ አለያም የቁርዐኑን ትርጉም ላይ ሳሉ ትዕዛዝ ስለ ማቅረብ
በማህበራዊ ድረ ገጾችና በተለያዩ አፕሊኪሽኖች የቁርዐን አንቀጾችን ወይም ትርጉሞችን ለሊሎች ማጋራት
ለዐይን በሚስማማ መልክና ቀለም የቀረበ፤ ዕንዲሁም የአማርኛን ቋንቋ ተናጋሪዎች ባህል በተከተለ መልክ ተዘጋጀ